am_tq/rev/19/14.md

457 B

የእግዚአብሔር ቃል ሕዝቦችን የሚመታው እንዴት አድርጎ ነው?

ሕዝቦችን የሚመታበት ስለታም ሰይፍ ከእግዚአብሔር ቃል አፍ ውስጥ ይወጣል [19:15]

በእግዚአብሔር ቃል ልብስና ጭኑ ላይ የተጻፈው ምንድነው?

በልብሱና በጭኑ ላይ “የነገሥታት ንጉሥ እና የጌቶች ጌታ” ተብሎ ተጽፎበታል [19:16]