am_tq/rev/19/07.md

547 B

ድምፁ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ደስ ሊላቸውና ሐሴትን ሊያደርጉ ይገባቸዋል ያለው ለምንድነው?

የእግዚአብሔር ባሪያዎች ደስ እንዲላቸው የተነገራቸው የበጉ ሠርግ ስለ ደረሰ ነው [19:7]

የበጉ ሚስት የተጎናጸፈችው በምንድነው?

የበጉ ሚስት የተጎናጸፈችው በቀጭን የተልባ እግር ሲሆን እርሱም የእግዚአብሔር ቅዱስ ሕዝብ የጽድቅ ሥራ ነው [19:8]