am_tq/rev/18/18.md

547 B

የመርከብ ነጂዎቹ ስለ ባቢሎን የጠየቁት ምን የሚል ጥያቄ ነበር?

የመርከብ ነጂዎቹ፣ “ታላቂቱን ከተማ የምትመስላት ምን ከተማ ነበረች?” አሉ [18:18]

እግዚአብሔር በባቢሎን ላይ በፈረደ ጊዜ ቅዱሳን፣ ሐዋርያትና ነቢያት ምን እንዲያደርጉ ተነገራቸው?

ባቢሎን በተፈረደባት ጊዜ ቅዱሳን፣ ሐዋርያትና ነቢያት ደስ እንዲላቸው ተነገራቸው [18:20]