am_tq/rev/18/04.md

524 B

ከሰማይ የመጣው ድምፅ ለእግዚአብሔር ሕዝብ የተናገረው ምን እንዲያደርጉ ነበር?

ድምፁ ለእግዚአብሔር ሕዝብ የተናገራቸው ከባቢሎን እንዲወጡና በኃጢአትዋ እንዳይተባበሩ ነበር [18:4]

ስላደረገችው ነገር እግዚአብሔር ለባቢሎን የመለሰላት ዋጋ ምን ያህል ነው?

ባቢሎን ስላደረገችው ነገር እግዚአብሔር በእጥፍ ከፍሏታል [18:6]