am_tq/rev/17/12.md

332 B

አሥሩ የአውሬው ቀንዶች ምን ነበሩ?

አሥሩ ቀንዶች አሥር ነገሥታት ነበሩ [17:12]

ነገሥታቱና አውሬው አንድ አሳብ በሚኖራቸው ጊዜ የሚያደርጉት ምንድነው?

አንድ አሳብ በሚኖራቸው ጊዜ ከበጉ ጋር ይዋጋሉ [17:14]