am_tq/rev/17/03.md

558 B

ሴቲቱ የተቀመጠችው በምን ላይ ነበር?

ሴቲቱ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶች በነበሩት አውሬ ላይ ተቀምጣ ነበር [17:3]

ሴቲቱ በእጇ በያዘችው ጽዋ ውስጥ ምን ነበረበት?

ጽዋው በሚያስጸይፉ ነገሮችና በዝሙትዋ ርኩሰት የተሞላ ነበር [17:4]

የሴቲቱ ስም ማን ነበር?

የሴቲቱ ስም፣ “ታላቂቱ ባቢሎን፣ የጋለሞታዎችና የምድር ርኩሰት እናት” የሚል ነበር [17:5]