am_tq/rev/16/04.md

484 B

ሦስተኛው የእግዚአብሔር የቁጣው ጽዋ በፈሰሰ ጊዜ ምን ሆነ?

የወንዞችና የምንጮቹ ውሃ ደም ሆነ [16:4]

እግዚአብሔር ለእነዚህ ሰዎች ደም እንዲጠጡ መስጠቱ እውነትና ጽድቅ የሆነው ለምንድነው?

እውነትና ጽድቅ የሆነው እነዚህ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቅዱሳንና ነቢያትን ደም አፍስሰው ስለነበሩ ነው [16:6]