am_tq/rev/16/01.md

306 B

ለሰባቱ መላእክት የተነገራቸው ምን እንዲያደርጉ ነበር?

ለሰባቱ መላእክት የተነገራቸው እንዲሄዱና ሰባቱን የእግዚአብሔር ቁጣ የሞላባቸውን ጽዋዎች በምድር ላይ እንዲያፈስሱት ነበር [16:1]