am_tq/rev/15/07.md

480 B

ለሰባቱ መላእክት የተሰጣቸው ምን ነበር?

የእግዚአብሔር ቁጣ የሞላባቸው ሰባት ጽዋዎች ለሰባቱ መላእክት ተሰጧቸው [15:7]

እጅግ ወደ ተቀደሰው ስፍራ ማንም ሰው መግባት የማይችለው እስከ መቼ ድረስ ነው?

ሰባቱ መቅሠፍቶች እስኪፈጸሙ ድረስ ማንም ሰው እጅግ ወደ ተቀደሰው ስፍራ መግባት አይችልም [15:8]