am_tq/rev/14/14.md

354 B

ዮሐንስ፣ በደመና ላይ ተቀምጦ ያየው ማንን ነበር?

ዮሐንስ አንድ የሰውን ልጅ የሚመስል በደመና ላይ ተቀምጦ አየ [14:14]

ያ በደመና ላይ የተቀመጠው ምን አደረገ?

በደመና ላይ የተቀመጠው ምድርን ለማጨድ ማጭዱን ጣለው [14:16]