መልአኩ የወንጌልን ዘላለማዊ መልዕክት የሰጠው ለማን ነበር?
መልአኩ የወንጌልን ዘላለማዊ መልዕክት የሰጠው ለሕዝቦች ሁሉ፣ ለነገድ፣ ለቋንቋና በምድር ለሚኖሩ ሰዎች ነበር [14:6]
መልአኩ በምድር የሚኖሩት ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?
መልአኩ እግዚአብሔርን እንዲፈሩትና ክብርን እንዲሰጡት ነገራቸው [14:7]
መልአኩ ደርሷል የሚለው የትኛውን ሰዓት ነው?
መልአኩ፣ የእግዚአብሔር ፍርድ ሰዓት ደርሷል አለ [14:7]