719 B
719 B
በዙፋኑ ፊት አዲሱን መዝሙር ሊማር የቻለው ማን ነበር?
አዲሱን መዝሙር ሊማሩ የቻሉት ከምድር የተዋጁት 144,000ዎቹ ብቻ ነበሩ [14:3]
ለእግዚአብሔርና ለበጉ እንደ መጀመሪያ በኩራት የተዋጀው ማን ነበር?
ለእግዚአብሔርና ለበጉ በኩራት ሆነው የተዋጁት ነውር የሌለባቸው 144,000 ሰዎች ነበሩ [14:4]
ለእግዚአብሔርና ለበጉ እንደ መጀመሪያ በኩራት የተዋጀው ማን ነበር?
ለእግዚአብሔርና ለበጉ በኩራት ሆነው የተዋጁት ነውር የሌለባቸው 144,000 ሰዎች ነበሩ [14:5]