am_tq/rev/13/01.md

319 B

ዮሐንስ አውሬውን ያየው ከየት ሲመጣ ነበር?

አውሬው የመጣው ከባህር በመውጣት ነበር [13:1]

ዘንዶው ለአውሬው የሰጠው ምን ነበር?

ዘንዶው ኃይሉን፣ ዙፋኑንና የመግዛት ሥልጣኑን ለአውሬው ሰጠው [13:2]