am_tq/rev/11/15.md

258 B

ሰባተኛው መለከት በተነፋ ጊዜ በሰማይ የተነገረው ምንድነው?

ሰባተኛው መለከት በተነፋ ጊዜ የዓለም መንግሥት የጌታችንና የእርሱ የክርስቶስ ሆነች ተባለ [11:15]