am_tq/rev/11/10.md

789 B

ሁለቱ ምስክሮች በሚገደሉበት ጊዜ በምድር የሚኖሩ ሰዎች ምን ምላሽ ይኖራቸዋል?

ሁለቱ ምስክሮች በሚገደሉበት ጊዜ በምድር የሚኖሩ ሰዎች ደስ ይላቸዋል፣ በዓልም ያደርጋሉ [11:10]

ከሦስት ቀን ተኩል በኋላ ሁለቱ ምስክሮች ምን ይሆናሉ?

ከሦስት ቀን ተኩል በኋላ ሁለቱ ምስክሮች ተነሥተው በእግሮቻቸው ይቆማሉ፣ ወደ ሰማይም ይወጣሉ [11:11]

ከሦስት ቀን ተኩል በኋላ ሁለቱ ምስክሮች ምን ይሆናሉ?

ከሦስት ቀን ተኩል በኋላ ሁለቱ ምስክሮች ተነሥተው በእግሮቻቸው ይቆማሉ፣ ወደ ሰማይም ይወጣሉ [11:12]