am_tq/rev/11/01.md

451 B

ለዮሐንስ የተነገረው ምን እንዲለካ ነበር?

ዮሐንስ የእግዚአብሔርን መቅደስና መሠዊያ፣ በእርሱ ውስጥ የሚሰግዱትንም እንዲለካ ተነገረው [11:1]

አሕዛብ የተቀደሰችውን ከተማ የሚረግጧት ለምን ያህል ጊዜ ይሆናል?

አሕዛብ የተቀደሰችውን ከተማ ለአርባ ሁለት ወራት ይረግጧታል [11:2]