am_tq/rev/09/20.md

281 B

በመቅሠፍቶቹ ያልተገደሉት ሰዎች የሰጡት ምላሽ ምን ይመስል ነበር?

በመቅሠፍቶቹ ያልተገደሉት ሰዎች ስለ ሥራቸው ንስሐ አልገቡም፣ ለአጋንንት መስገዳቸውንም አላቆሙም [9:20]