am_tq/rev/09/05.md

248 B

በአንበጣዎቹ የሚሠቃዩት ሰዎች የሚፈልጉት ነገር ግን የማያገኙት ምንድነው?

በአንበጣዎቹ የሚሠቃዩት ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ፣ ነገር ግን አያገኙትም [9:6]