am_tq/rev/09/03.md

553 B

ከጥልቁ ጉድጓድ የሚወጡት አንበጣዎች ምን እንዲያደርጉ ተነገራቸው?

አንበጣዎቹ የእግዚአብሔር ማኅተም የሌለባቸውን ሰዎች ብቻ እንጂ ምድርን እንዳይጎዱ ተነገራቸው [9:3]

ከጥልቁ ጉድጓድ የሚወጡት አንበጣዎች ምን እንዲያደርጉ ተነገራቸው?

አንበጣዎቹ የእግዚአብሔር ማኅተም የሌለባቸውን ሰዎች ብቻ እንጂ ምድርን እንዳይጎዱ ተነገራቸው [9:4]