am_tq/rev/07/13.md

421 B

ሽማግሌው፣ በዙፋኑ ፊት ነጭ ልብስ የለበሱትን እነማን ናቸው አለ?

ሽማግሌው፣ እነዚያ ከታላቁ መከራ የመጡ መሆናቸውን ተናገረ [7:14]

በዙፋኑ ፊት የነበሩት ልብሳቸውን አጥበው ነጭ ያደረጉት እንዴት ነበር?

ልብሳቸውን ነጭ ያደረጉት በበጉ ደም በማጠብ ነበር [7:14]