ከእስራኤል ሕዝብ ከእያንዳንዱ ነገድ የታተመባቸው ሰዎች ቁጥር 144,000 ነበር [7:4]
ዮሐንስ፣ በዙፋኑ ፊት፣ ከሕዝብና ከነገድ፣ ከወገንም፣ ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎችን አየ [7:9]