am_tq/rev/07/01.md

1007 B

ዮሐንስ ባያቸው ጊዜ በአራቱ የምድር ማዕዘናት ላይ የቆሙት አራቱ መላእክት ምን ሲያደርጉ ነበር?

አራቱ መላእክት አራቱን የምድር ነፋሳት ይዘው ነበር [7:1]

በስተምስራቅ የነበረው መልአክ ምድር ከመጎዳቷ በፊት ምን መደረግ አለበት አለ?

መልአኩ፣ ምድር ከመጎዳቷ በፊት በእግዚአብሔር ባሪያዎች ግምባር ላይመልአኩ፣ ምድር ከመጎዳቷ በፊት በእግዚአብሔር ባሪያዎች ግምባር ላይ ማኅተም መደረግ አለበት አለ [7:3] ማኅተም መደረግ አለበት አለ [7:2]

በስተምስራቅ የነበረው መልአክ ምድር ከመጎዳቷ በፊት ምን መደረግ አለበት አለ?

መልአኩ፣ ምድር ከመጎዳቷ በፊት በእግዚአብሔር ባሪያዎች ግምባር ላይ ማኅተም መደረግ አለበት አለ [7:3]