am_tq/rev/05/08.md

201 B

ሽማግሌዎቹ የያዟቸው ዕጣን የተሞሉ የወርቅ ዕቃዎች ምንድናቸው?

ዕጣን የተሞሉት የወርቅ ዕቃዎች የቅዱሳን ጸሎት ናቸው [5:8]