am_tq/rev/05/06.md

462 B

በዙፋኑ ፊት በሽማግሌዎች መካከል የቆመው ማን ነበር?

የታረደ የሚመስል በግ በዙፋኑ ፊት በሽማግሌዎች መካከል ቆሞ ነበር [5:6]

በበጉ ላይ የነበሩት ሰባት ቀንዶችና ሰባት ዓይኖች ምንድናቸው?

ሰባቱ ቀንዶችና ሰባቱ ዓይኖች ወደ ምድር ሁሉ የሚላኩ ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው [5:6]