በምድር ላይ መጽሐፉን ሊከፍት ወይም ሊያነብ የተገባው ማን ነበር?
መጽሐፉን ሊከፍተው ወይም ሊያነበው የተገባው አንድም አልነበረም [5:3]
በምድር ላይ መጽሐፉን ሊከፍት ወይም ሊያነብ የተገባው ማን ነበር?
መጽሐፉን ሊከፍተው ወይም ሊያነበው የተገባው አንድም አልነበረም [5:4]
መጽሐፉን ሊከፍትና ሰባቱን ማኅተሞች ሊፈታ የቻለው ማን ነበር?
መጽሐፉን ለመክፈት የቻለው ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ፣ እርሱም የዳዊት ሥር ነበር [5:5]