am_tq/rev/02/16.md

601 B

እነዚህን የሐሰት ትምህርቶች የሚጠብቁ ንስሐ ካልገቡ ክርስቶስ ምን እንደሚያደርግ አስጠነቀቀ?

እነዚህን የሐሰት ትምህርቶች የሚጠብቁትን ክርስቶስ እንደሚመጣና እንደሚዋጋቸው አስጠንቅቋል [2:16]

ድል ለሚያደርጉ ክርስቶስ ምን ተስፋ ሰጣቸው?

ድል የሚያደርጉ የተሰወረውን መና እንደሚበሉና አዲስ ስም የተጻፈበትን ነጭ ድንጋይ እንደሚቀበሉ ክርስቶስ ተስፋ ሰጥቷል [2:17]