am_tq/rev/02/10.md

731 B

እስከ ሞት ድረስ ታማኞች ለሚሆኑና ድል ለሚያደርጉ ክርስቶስ ምን ተስፋ ሰጣቸው?

እስከ ሞት ድረስ ታማኞች የሚሆኑና ድል የሚያደርጉ የሕይወትን አክሊል እንደሚቀበሉና በሁለተኛው ሞት እንደማይጎዱ ክርስቶስ ተስፋ ሰጥቷል [2:10]

እስከ ሞት ድረስ ታማኞች ለሚሆኑና ድል ለሚያደርጉ ክርስቶስ ምን ተስፋ ሰጣቸው?

እስከ ሞት ድረስ ታማኞች የሚሆኑና ድል የሚያደርጉ የሕይወትን አክሊል እንደሚቀበሉና በሁለተኛው ሞት እንደማይጎዱ ክርስቶስ ተስፋ ሰጥቷል [2:11]