am_tq/rev/02/03.md

497 B

ክርስቶስ በኤፌሶን የሚገኘውን ቤተ ክርስቲያን የወቀሰበት ምክንያት ምንድነው?

ክርስቶስ በኤፌሶን የሚገኘውን ቤተ ክርስቲያን የወቀሰው የቀድሞውን ፍቅር ስለተዉ ነው [2:4]

ንስሐ ካልገቡ ክርስቶስ ምን እንደሚያደርግ ተናገረ?

ንስሐ ካልገቡ ክርስቶስ መጥቶ መቅረዙን ከስፍራው እንደሚወስደው ተናግሯል [2:5]