am_tq/rev/01/19.md

295 B

የሰባቱ ከዋክብትና የሰባቱ የወርቅ መቅረዞች ትርጉም ምንድነው?

ሰባቱ ከዋክብት የሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት መላእክት ሲሆኑ ሰባቱ መቅረዞች ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ናቸው [1:20]