am_tq/rev/01/14.md

538 B

ዮሐንስ ያየው ሰው ምን ዓይነት ጸጉርና ዓይኖች ነበሩት?

ዮሐንስ ያየው ሰው ጸጉሩ እንደ ነጭ የበግ ጸጉር የነጣና ዓይኖቹ እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ [1:14]

በሰውየው ቀኝ እጅ ውስጥ ምን ነበር? ከአፉ ይወጣ የነበረውስ ምንድነው?

ሰውየው በቀኝ እጁ ሰባት ከዋክብት ነበሩት፣ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ይወጣ ነበር [1:16]