ኢየሱስ በሚመጣበት ጊዜ የወጉትን ጨምሮ ዓይን ሁሉ ያየዋል [1:7]
ጌታ አምላክ ራሱን አልፋና ዖሜጋ፣ ያለውና የነበረው፣ የሚመጣውም ሁሉን የሚገዛ ጌታ በማለት ያስተዋውቃል [1:8]