am_tq/psa/90/03.md

303 B

ጌታ ሰውን ወደ ምን ይመልሳል?

ሰውን ወደ አፈር ይመልሳል። [90: 3]

በጌታ ፊት አንድ ሺህ ዓመት እንደ ምንድን ነው?

አንድ ሺህ ዓመት ልክ እንዳለፈችው ትናንት እንደ ሌሊትም እርቦ ነው። [90 4]