am_tq/psa/86/05.md

731 B

መልካም ወደ ሆነው ጌታ የሚጮኹ ሁሉ ምን ይሆናሉ?

ጌታ ይቅር ለማለት እና ታላቅ ምሕረትን ለማሳየት ዝግጁ ነው። [86:5]

ዳዊት ጸሎቱን እንዲያዳምጥና የልመናዎቹን ድምፅ እንዲሰማ የጠየቀው ማንን ነው?

ዳዊት እግዚአብሔር እንዲሰማውና እንዲያዳምጠው ጠየቀው። [86:6]

ዳዊት በመከራው ቀን ሲጠራው እግዚአብሔር ምን ያደርጋል?

እግዚአብሔር ለዳዊት ይምልስለታል። [86: 7]

ከአማልክት መካከል ከጌታ ጋር የሚወዳደር ማን ነው?

ከጌታ ጋር የሚወዳደር የለም። [86: 7]