am_tq/psa/86/01.md

493 B

ዳዊት እግዚአብሔር እንዲሰማውና እንዲመልስለት የጠየቀው ለምንድን ነው?

ዳዊት ድኻና የተጨቆነ ስለሆነ እግዚአብሔር ምላሽ እንዲሰጠው ጠየቀው። [86: 1]

ዳዊት ታማኝ ሲሆንና በእግዚአብሔር ሲደገፍ እግዚአብሔር ምን እንዲያደርግለት ጠየቀው?

ዳዊት እግዚአብሔር እንዲጠብቀውና እንዲያድነው ጠየቀ። [86: 2]