am_tq/psa/85/06.md

474 B

የእግዚአብሔር ሕዝብ እግዚአብሔር በድጋሚ ቢያነሳቸው ምን ያደርጋሉ?

የእግዚአብሔር ሕዝብ በእግዚአብሔር ይደሰታሉ። [85: 6]

ጸሐፊው እግዚአብሔር ለሕዝቡ ምን እንዲያሳይና እንዲሰጣቸው ይጠይቃል?

እግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታማኝነቱን እንዲያሳያአቸው እና ማዳኑን እንዲሰጣቸው ጠየቀ። [85:7]