am_tq/psa/72/15.md

279 B

እግዚአብሔር ንጉሡን እንደባረከው የሚያሳዩ ምልክቶች ምንድን ናቸው?

የምድሪቱ ፍሬ ይትረፈረፋል የከተሞቹም ሰዎች ይበዛሉ ይህ በረከትን የሚያሳዩ ምልክቶች ናቸው። [72:16]