am_tq/psa/71/17.md

568 B

እግዚአብሔር ጸሐፊውን የማይተወው ለምንድን ነው?

ጸሐፊው የእግዚአብሔርን ብርታት ለቀጣዩ ትውልድ ኃይሉንም ለሚመጣው ሁሉ ስለሚናገር እግዚአብሔር ሊተወው አይገባም። [71:17]

እግዚአብሔር ጸሐፊውን የማይተወው ለምንድን ነው?

ጸሐፊው የእግዚአብሔርን ብርታት ለቀጣዩ ትውልድ ኃይሉንም ለሚመጣው ሁሉ ስለሚናገር እግዚአብሔር ሊተወው አይገባም።[71:18]