am_tq/psa/71/04.md

189 B

ጸሐፊው በእግዚአብሔር የታመነው ለምን ያህል ጊዜ ነው?

እርሱ ከልጅነቱ ጀምሮ በእግዚአብሔር ይታመን ነበር። [71: 5-6]