am_tq/psa/71/01.md

238 B

ጸሐፊው እግዚአብሔር ምን እንዲያደርግለት ይናገራል?

እግዚአብሔር እንዲታደገው፣ እንዲጠብቀው፣ እንዲያዳምጠውና እንዲያድነው ይፈልጋል። [71:2]