848 B
848 B
ዳዊት እግዚአብሔርን ማመስገን አለባቸው የሚለው ማንን ነው?
ሰማያት፣ ምድር፣ ባሕሮች እና የሚንቀሳሱ ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔርን ማመስገን አለባቸው። [69:34]
እግዚአብሔር ለጽዮንና ለይሁዳ ከተሞች ምን ያደርጋል?
እግዚአብሔር ጽዮንን ያድናታል የይሁዳንም ከተሞች ዳግመኛ ይገነባል ሕዝቡም በዚያ ይኖራሉ እንዲሁም ርስት ይሆናቸዋል። [69:35]
እግዚአብሔር ለጽዮንና ለይሁዳ ከተሞች ምን ያደርጋል?
እግዚአብሔር ጽዮንን ያድናታል የይሁዳንም ከተሞች ዳግመኛ ይገነባል ሕዝቡም በዚያ ይኖራሉ እንዲሁም ርስት ይሆናቸዋል።[69:36]