am_tq/psa/69/30.md

276 B

እግዚአብሔርን ከበሬ ወይም ቀንድና ጥፍር ካበቀለ አምቦሳ ይልቅ ምን ያስደስተዋል?

ዳዊት ስሙን በዝማሬ ሲያወድስና ምስጋና ሲያቀርብ እግዚአብሔርን ያስደስተዋል። [69:30]