am_tq/psa/69/22.md

386 B

ዳዊት የጠላቶቹ ማዕድ ምን እንዲሆን ፈለገ?

የጠላቶቹ ማዕድ ወጥመድ ሆኖ እንዲያጠምዳቸው ይፈልጋል። [69: 22-24]

ዳዊት የጠላቶቹ ስፍራ ምን እንዲሆን ፈለገ?

ስፍራቸው ባድማ እንዲሆን በድንኳኖቻቸውም ውስጥ ማንም እንዳይኖር ፈለገ። [69: 22-24]