am_tq/psa/69/20.md

177 B

የዳዊት ጠላቶች እንዲበላና እንዲጠጣ የሰጡት ምንድን ነው?

መርዝ እንዲበላና ሆምጣጤ እንዲጠጣ ሰጡት። [69:21]