am_tq/psa/68/30.md

333 B

ዳዊት ምን ይገሠጹ የሚላቸው እነማንን ነው?

ዳዊት የዱር አውሬዎችንና በአሕዛብ ውስጥ ያሉትን የበሬዎችንና የወይፈኖችን ጉባዔ ገሥጽ ይላል፡፡ [68:30]

ከግብፅ ማን ይመጣል?

መኳንንት ከግብፅ ይመጣሉ። [68:31]