am_tq/psa/68/17.md

192 B

የእግዚአብሔርሠረገላዎች ምን ያህል ናቸው?

የእግዚአብሔር ሠረገላዎች እልፍ አእላፍ፣ ሺህ ጊዜም ሺህ ናቸው። [68:17-18]