am_tq/psa/64/03.md

279 B

የዳዊት ጠላቶች ምላሳቸውን ምን አደረጉ?

እነርሱ ምላሳቸውን እንደ ሰይፍ ስለዋል። [64:3]

የዳዊት ጠላቶች ማን ላይ ይተኩሳሉ?

እነርሱ ንጹህ በሆነ ሰው ላይ ይተኩሳሉ። [64: 4]