am_tq/psa/64/01.md

463 B

ዳዊት እግዚአብሔር እንዲሰማለት የጠየቀው ምንድን ነው?

እግዚአብሔር የእርሱን ድምፅ እንዲሰማና የሚያሰማውን ቅሬታ እንዲያዳምጥ ይፈልጋል። [64: 1]

ዳዊት እግዚአብሔር ከምን እንዲሰውረው ጠየቀው?

ከክፉ አድራጊዎች እቅድ እና ከዐመፀኞች ሸንጎ እግዚአብሔር እንዲሰውረው ጠየቀ። [64:2]