ዳዊት ዝቅተኛና ከፍተኛ ሥልጣን ያላቸውን ሰዎች እንዴት አድርጎ ገለጻቸው?
በዝቅተኛ ሥልጣን ያሉ ሰዎች ከንቱ ናቸው ከፍተኛ ሰዎችም ሐሰት ናቸው ሁለቱ እንድላይ ቢመዘኑ ከነፋስ የቀለሉ ናቸው። [62:9]
ዳዊት ሰዎች ልቦቻቸውን በምን ላይ እንዳያደርጉ ተናገረ?
በመጨቆን ወይም በስርቆት መታመን እንደሌለባቸውና በሀብት ውስጥ ተስፋ እንዳይኖራቸው ተናገረ ምክንያቱም በእነዚህ ነገሮች ምንም ፍሬ አይኖራቸውም። [62:10]