am_tq/psa/62/07.md

244 B

ዳዊት ሰዎችን ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?

ሰዎች ሁል ጊዜ በእግዚአብሔር እንዲታመኑ እና በእግዚአብሔር ፊት ልባቸውን እንዲያፈስሱ ይናገራል። [62: 8]