am_tq/psa/62/01.md

482 B

ዳዊት ለእግዚአብሔር ብቻ ዝም ብሎ የሚጠብቀው ለምንድን ነው?

ዳዊት ዝም ብሎ እግዚአብሔርን የሚጠብቀው መዳን የሚያገኘው ከእርሱ ብቻ ስለሆነ ነው። [62: 1]

ዳዊት እግዚአብሔር ለእርሱ ምን እንደሆነ ተናገረ?

ዳዊት እግዚአብሔር ብቻ ለእርሱ ዐለት፤ ድነትና ከፍ ያለ መጠጊያ እንደሆነ ተናገረ። [62:2-3]